TGViewer
Channel Public Channel
Phenomenal pictures & graphic design

Phenomenal pictures & graphic design

@abpgd

FOR ANY COMMENT
Abiy 09 73 06 89 82
Photographer , travler
MOBOGRAPHER iPhone
traveler
Graphic design
ካነበብኳቸው
ከገጠሙኘ ፣ ከሰማኀቸው....እንቀነጭባለን

@jahABP
Subscribers
1.08K
Photos
1.8K
Videos
8
Links
16

Showing posts older than #2678 · Back to latest

Older Posts 6 shown
Post #2667 389
#የሞከርኩት_ቢበዛም_የሆነልኝ_ትንሽ_ሆኖም_ያውቃል።
ወድቄ ሳይሆን ቆሜ ለመራመድ ራሴን አጀግኛለሁ።
#ትግሌ_ድሌን _እንደሚፈጥር_አውቃለሁ።
#አላማወቄን_በማወቄ_ቀይሬ_ወድቄ_እንዳልቀር_ብዙ_ጥሬአለሁ።

#በተሳካልኝም_በከሸፈብኝም_አልቆጭም። ሰው ነኝና ቁጥሩ ለማይታወቅም ጊዜ ያህል ዳዴ ብያለሁ። ልቆምም በወሰንኩኝ ወቅት ተንገዳግጄ ወድቄአለሁ።

ነገር ግን የወደኩበት ስፍራ ላይ ተመቻችቼ አልቀረሁም።
#ሕይወት_ስራዋ _መጣል_የእኔ_ድርሻ_ደግሞ_በወደኩኝ_ጥር_ሳልታክት_መነሳትና_ወደፊት_መራመድ መሆኑን በመረዳት ፤ የከበደኝ ቢበዛም #ሳይደክመኝ_በመሞከር_ለመቆም_ራሴን_አዘጋጅቻለሁ።

#ካልሆነልኝም_ይልቅ_የሚሆንልኝን_ደጋግሜ_በማሰብ_ጥሩ_ተስፋን_ተሞልቼ _በመፍጨርጨር_ባልገመትኩ_ሳልደናቀፍ_ወዳሰብኩት_ገስግሻለሁ።

ምክንያቱም
#የተፈጠርኩት_ማሰብ_የሚችል_ሰው_ሆኜ ነው!

ደራሲ ገጣሚ እና የህይወት ክህሎት አሰልጣኝ ከፈለኝ ዘለለው


ነገ በ8:00 እንዳያመልጣችሁ መግባት ለምትፈልጉ አምስት ሰዎች በውስጥ መስመር አናግሩኝ
Post #2663 432

Forwarded from ARLO/አርሎ

🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
ደረሰ!
ጥቂት ቀናት ብቻ!
**ቅዳሜ 💙 ጥቅምት 3💙
8:30!
አመሠግናለሁ!!!
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
ለዚህ ዕለት ያደረስከኝ አምላክ አመሠግንናለሁ!
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
አፌን ሞልቼ ያደረክልኝ በረከት እንዲህ ስል መሰክራለሁ!
!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ይህ ዕለት የህይወቴ ባለቤት የሆንከው ያንተ ሀሳብ መከናወኛ ነው! እናም የሚገኙት ባንተ ፈቃድ የተጠሩ ፣ የተመረጡ እና የታደሉ ናቸው!!!!
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
በረከትህ፣ፍቅርህ ፣ ሰላምህ የበዛበት የስኬት ዕለታትን ያቀዳጀኸኝ የህይወቴ ባለቤት እግዚአብሔር ክበርብኝ🙏
@nansab
Post #2658 570
#PHENOMENAL_picture @abiy_yemaryam_lej
#መስቀልደመራ #መስቀል_ኃይላችን_ነው
#መስቀልየነፍሳችንመዳኛነው🙏🏼✝️😇💒
#ቀጥተኛዋ_መንገድ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ
#ኦርቶዶክሳዊ_ወጣት _ወጣት
#ቦሌ_መድሐኒአለም
#ወላዲተ_አምላክ #እመአምላክ #አማላጄ
#ፅጌ_ፀዓዳ
#ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ #ገድለ_ቅዱሳን #ገድለቅዱሳን #ቅዱስ_ሚካኤል #ቅዱስ_ቂርቆስ
#መራሄ_ብርሃናት_ሰንበት_ትምህርት_ቤት

#street_photography

#best #awesome #timing

#photoshoot

#our #lovely😍 #ethiopia
Older posts →
Threads Profile ViewerView any public Threads profile without an account.Open ThreadLook →Writing with AI? Make it sound human.Metric37 rewrites AI drafts so they read naturally. Free AI detector, 1,500 words free.Try Metric37 →