TGViewer
Phenomenal pictures & graphic design Phenomenal pictures & graphic design @abpgd · 1.08K subscribers
Post #2667 389
#የሞከርኩት_ቢበዛም_የሆነልኝ_ትንሽ_ሆኖም_ያውቃል።
ወድቄ ሳይሆን ቆሜ ለመራመድ ራሴን አጀግኛለሁ።
#ትግሌ_ድሌን _እንደሚፈጥር_አውቃለሁ።
#አላማወቄን_በማወቄ_ቀይሬ_ወድቄ_እንዳልቀር_ብዙ_ጥሬአለሁ።

#በተሳካልኝም_በከሸፈብኝም_አልቆጭም። ሰው ነኝና ቁጥሩ ለማይታወቅም ጊዜ ያህል ዳዴ ብያለሁ። ልቆምም በወሰንኩኝ ወቅት ተንገዳግጄ ወድቄአለሁ።

ነገር ግን የወደኩበት ስፍራ ላይ ተመቻችቼ አልቀረሁም።
#ሕይወት_ስራዋ _መጣል_የእኔ_ድርሻ_ደግሞ_በወደኩኝ_ጥር_ሳልታክት_መነሳትና_ወደፊት_መራመድ መሆኑን በመረዳት ፤ የከበደኝ ቢበዛም #ሳይደክመኝ_በመሞከር_ለመቆም_ራሴን_አዘጋጅቻለሁ።

#ካልሆነልኝም_ይልቅ_የሚሆንልኝን_ደጋግሜ_በማሰብ_ጥሩ_ተስፋን_ተሞልቼ _በመፍጨርጨር_ባልገመትኩ_ሳልደናቀፍ_ወዳሰብኩት_ገስግሻለሁ።

ምክንያቱም #የተፈጠርኩት_ማሰብ_የሚችል_ሰው_ሆኜ ነው!


ደራሲ ገጣሚ እና የህይወት ክህሎት አሰልጣኝ ከፈለኝ ዘለለው


ነገ በ8:00 እንዳያመልጣችሁ መግባት ለምትፈልጉ አምስት ሰዎች በውስጥ መስመር አናግሩኝ
More from @abpgd
  1. Apr 21, 2025#የሞት_ሞት "ለሁሉም ጊዜ አለው ብሏል ሰለሞን እጠይቀው ነበር በተገናኝን ሞት የሚሞትበት ጊዜው መች ይሆን?" ነፍሳቸውን ይማረውና ክቡር ዶ/ር…
  2. Sep 14, 2024#PHENOMENAL_picture #እንኳን_አደረሳቹ #መልካም_በዓል #አቤል_የሀገር_ባህል_አልባሳት ይዘዙን በየትኛውም ሀገር እንልካለን 📸 @a…
  3. Sep 13, 2024#PHENOMENAL_picture #እንኳን_አደረሳቹ #መልካም_በዓል #አቤል_የሀገር_ባህል_አልባሳት ይዘዙን በየትኛውም ሀገር እንልካለን 📸 @a…
  4. Mar 24, 2024#PHENOMENAL_picture @abiy_yemaryam_lej #መልካም_እለተሰንበት_ይሁንልን #ሰማዕቱ_ቅዱስ_እስጢፋኖስ #መድኃኒዓለም_አባቴ #…
  5. Mar 2, 2024AB PHOTOGRAPHY ይሰማል ይሰማል ወይ ይህ የነፃነት ቀን ሳይሆን የድል ቀን ነው ይሰማል ወይ አድዋ የአፍሪካውያን ኩራት እምየ ምንሊክ ጀ…
  6. Feb 5, 2024Phenomenal picture ደረሰ ደረሰ ደረሰ " ፍቅርና መስዋዕትነት " በሚል ርዕስ የተዘጋጀው መታሠቢያነቱን ለ128 ኛው አድዋ በዓል ያደ…
Threads Profile ViewerView any public Threads profile without an account.Open ThreadLook →Writing with AI? Make it sound human.Metric37 rewrites AI drafts so they read naturally. Free AI detector, 1,500 words free.Try Metric37 →