TGViewer
Channel Public Channel
Phenomenal pictures & graphic design

Phenomenal pictures & graphic design

@abpgd

FOR ANY COMMENT
Abiy 09 73 06 89 82
Photographer , travler
MOBOGRAPHER iPhone
traveler
Graphic design
ካነበብኳቸው
ከገጠሙኘ ፣ ከሰማኀቸው....እንቀነጭባለን

@jahABP
Subscribers
1.08K
Photos
1.8K
Videos
8
Links
16

Showing posts older than #2076 · Back to latest

Older Posts 20 shown
Post #2075 737
እስኪ ለእነዚህ ፎቶዎች ከ10% ይገባቸዋል የምትለሉትን ስጡልኝ...........

@jahABP ነኝ ጠብቁኝማ 👣👣🦶🏿🦶🏿
Post #2074 742
#2

በሁለተኛነት ብታውቁት ይጥቅማችኃል ብዬ የማስበው ሰው @creativeediting ነው::

ስለሀገራችን የጥንታውያን አባቶቻችንን የማናውቃቸው የዕውቀት ጥበብ::

ሀያላን ሀገራት ምድር ላይ ምን ሊያደርጉ እያሰቡ ነው??

የአለም ሚስጢራዊ ቡድንስ??

ሳይንስ ወዴት እያመራ ነው?

የሚሉትን በእሚገርም አቀራርብ ይዞልን ቀርቧል::

ሱስ ነው የሚሆነው ቀጣዩን ለማየት ያጘጘል::

መበረታታት ያለበት ስራ ነው::

@jahABP ነኝ 🙏🙏
Post #2073 618
ምን ብለውሽ ይሆን?🤔😔🤔😔🙃🙃



ይላል ቀጣዩ ፅሁፌ..............


የሩጫው አለም ህይወት

እውነት ግን ምን ብለዋት ይሆን??? ምን ብለውበት ይሆን ጘጉቻለሁ

ጠብቁኝማ............................🦶🏿🦶🏿👣👣👣
Post #2072 653
#1

የመጀመሪያዋን ብታውቋት ትጠቀሙባታላችሁ የምላትን ጀግና ላስተዋውቃችሁ እኔ ደስ ትለኛለች ለወደፊት ህይወቴ ብዙ ነገሮችን ከሷ እየተማርኩ ነው...........


በተለይ ሴቶች እና እናቶች አያሌ ምክሮችን ከሷ ታገኛላችሁ::

ወንዶችም በተለይ ሚስታችሁን የምቶዱ ፍቅርኛችሁን መንከባከብ የምትፈልጉ ብዙ ትማራላችሁ የሚል ተስፋ አለኝ::

እኔ ወደፊት ሚስቴን መንከባከብ ስለምፈልግ ምን ያስፈልጋታል ሚለውን ልምድ እየወሰድኩ ነው::

@jahABP
Post #2069 551
እስኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ

ሁላችንም ጘደኞች አሉን(ጀማ) የሴትም የወንድም ሊሆን ይችላል ከዛ ውስጥ እናንተ ለነሱ የምትሰጡት #ጥሩ ጎናችሁ ምንድነው?????

@jahABP ነኝ አስተያየታችሁን አድርሱኝ
Post #2068 603
ከፈለክ

አስተያየታችሁን @jahABP
Post #2065 565
ግብዣ

1...........2.............3


👣👣🦶🏿🦶🏿
Post #2064 608
AB PHOTOGRAPHY


'ብቸኝነት ማለት በሰዎች አለመከበብ ማለት ሳይሆን በውሎአችን ውስጥ እግዚአብሔርን አለመጋበዝ ነው'

መልካም የስራ ሳምንት ይሁንልን

@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
Post #2062 695
ጥሩ ነገር ታገኙባቸዋላቹ ምላቸውን አምስት ሰዎችን ላስተዋውቃችሁ እፈልጋለሁ..........ጠብቁኝ🦶🏿🙌🏿🦶🏿
Post #2060 706
አዎ እራሴ ነኝ ያነሳሁት

በስልኬ ነው ያነሳሁት ከ10% ይገባዋል ምትሉትን ስጡልኝ 🦶🏿🦶🏿👣👣
Post #2059 712
የውበት ጀርባው

አዳምኤል ግጥሞች በዕውቀቱ ስዩም

@jahABP 😍🙏😍
Post #2058 803
።። ።። AB PHOTOGRAPHY & GRAPHIC DESIGN ።። ።።


#ገፍተው_ገፍተው

ቅቤና ማር ተከራከሩ ይባላል..... ማርም ተናገረች "የምጣፍጠው እኔ አናት ላይ የምትወጪው አንቺ ነሽ ለምንድነው? አለቻት:: ቅቤም "እኔም ወድጄ አይደለም ገፍተው ገፍተው ነው አናት ላይ ያወጡኘ አለች ይባላል፡፡

እግዚአብሔር ሁሉም ሎሌው ነው፡፡ በክፉዎች ሳይቀር ይሰራል፡፡ ወዳሰበልን የሚያደርሰን እየገፋ ነው፡፡

ካልተገፋን ያለንበትን ትንሽ ቦታ ተላምደን እንኖራለን፡፡

እርሱ በደጎች አይገፋንም ደጎች መግፋት ባህሪያቸው አይደለምና፡፡ ክፉዎች ግን ቅድስናም ይሉኘታም የላቸውምና በእነርሱ ይገፋናል፡፡ እነርሱ የሚያውቁት ወደ ገደል እንደሚገፉን ነው ሳያውቁት ግን ወደተራራ ይገፉናል፡፡

ጠላቶች የነፃ ሰረገላዎቻችን ናቸው፡፡ ከማንፈልግበት ቦታ እየገፉ ወደምንፈልግበት ቦታ ያደርሱናል፡፡ በእውነት ጌታ ሆይ ጠላቶቻችንን ባርክልን፡፡ እነርሱ ባይኖሩ ስራው አይበዛልንም ነበር፡፡

የተገፉ ሁሉ ከፍ ሲሉ እንጂ ዝቅ ሲሉ አይተን አናውቅም፡፡ ገፊዎች ሲገፉን ከእኛ የክፋት መንደር ምን ትሰራላቹ? አለፍ በሉ እየያሉን ነው፡፡ ጠላቶች ሀሰተኛ ወዳጅቻችንን ወስደው እውነተኛ ወዳጆችን ያስቀሩልናል፡፡

ክፉዎች ጥሩ ማጣሪያዎቻችን ናቸው፡፡ተረስተን የምንኖረውን እነርሱ ያሳውቁናል በነፃ ማስታወቂያ ይሰሩልናል፡፡
ሰዎች ስማችንን የሚያነሱት በሁለት ነገር ነው....የመጀመርያው ስለሚወዱን ስላስደሰትናቸው ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ስለሚጠሉንና ስላስጨነቅናቸው ነው፡፡

እንዲሁ እርዕስ መሆን አይገኘም፡፡
የአትርሱኘ ሳንከፍል ላስታወሱን በረከት ይሁን፡፡ ዮሴፍ ባይገፋ ጎበዝ እረኛ ይሆን ነበር በመገፋቱ ግን የግብፅ ጠቅላይሚኒስትር ሆነ፡፡ ኢየሱስ ክርስቶስን ከኢየሩሳሌም ሊያጠፉ ፈልገው ገደሉት በሞቱ ግን በዓለም ሁሉ አበራ

#ጠላት_ያውቃል_እንላለን_እንደጠላት_ግ_አላዋቂ_የለም፡፡

ጠላት ሰፈር እየቀማ አለምን ያወርሳል፡፡
ሰው ማፍረስ ይችል ይሆናል እግዚአብሔር ደግሞ ማስነሳት ይችላል፡፡

መገፋት ጥሩ ነው እጅግም ሳይወድቁ፣
የተገፋት ቆመው የገፉት ወደቁ፡፡

እንደ ማር የሚጣፍጡት ወደላይ አይወጡም የተገፉት ግን ወደላይ ይወጣሉ፡፡

በመፅሐፍ ቅዱስ ላይ ታሪኳን የምናገኘው ሴት ጠላቶቿ ገፍተው ገፍተው ያደረሷት ጌታ ጋር ነው፡፡ ኃጢያት ይቅር ወደ ሚለውና በሰላም ድምፅ ወደሚሸኘው ጌታ አቀረቧት፡፡ ተከሳሿ በነፃ ስትመለስ ከሳሾች ግን የእርሷንም አበሳ ተሸክመው ተመለሱ፡፡

ልዑል ራስ ካሳ ኃይሉ የዙፋኑ እንባ ጠባቂ ነበሩ፡፡ መሳፍንትም መኳንንትም ወደእሳቸው አቤት ይላሉ፡፡ አንዱ መስፍንም:- "ልዑል ሆይ ተገፍቻለሁ ተገፍቻለሁ የሚገባኘን ሹመት አላገኘሁም አላቸው"፡፡ እርሳቸውም ሰሙና:- "ልክስክስ ገፊ ቢገፋህ እንጂ ደህና ገፊ ቢገፋህ ኖሮማ ታድግ ነበር አሉት" ይባላል፡፡

በእውነት ጌታ ሆይ ገፊዎቻችንን ጠላቶቻችንን ባርክልን እነርሱ እንዳይነቅፉን ስንጠነቀቅ የቅድስናን መንገድ የቅድስናን ሕይወት ተለማምደነዋልና፡፡

#ገፊ_ያሳድጋል

አስተያየታቸሁን @jahABP 😍🙏😍

@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
Post #2057 663
እስኪ ለዕሁድ የምትሆን ይቺን ፅሁፍ ልጋብዛችሁ ትወዱታላችሁ

አስትያየታችሁን አድርሱኝ @jahABP ነኝ😍😘🙏🙏
Post #2056 757
እግዚአብሔርን የከሰርንበት ማንኛውም ድል #ሽንፍት ነው::

መልክም ዕለተ ቅዳሜ😍🙏🙏
Post #2055 830
ይደምጥትትትት

ሳንብ ያገኝሁት ነው ከልብ አድምጡት 🙏😍🙏
Older posts →
Threads Profile ViewerView any public Threads profile without an account.Open ThreadLook →Writing with AI? Make it sound human.Metric37 rewrites AI drafts so they read naturally. Free AI detector, 1,500 words free.Try Metric37 →