Post #2578 533 May 9, 2023, 13:21 UTC "መኑ ዘይክል ነቢበ ዕበይኪ" ክብርሽን ገናንነትሽን መናገር የሚቻለው ማነው...ይላሉ ሊቃንቱ እሷ በመወለዷ አለም እንደገና አበራች እኛም እንደሰውም ተቆጠርን እንኳን ለዚች ታላቅ ቀን አደረሰን አደረሳችሁ