AB PHOTOGRAPHY @abiy_yemaryamle
#አርምሞ ውስጣዊ ጉዞ
....ፍቅር እኔን ከእኛ ውስጥ የማግኘት አራድነት ነው::
ፍቅር ከሙሉ ምቾት መሰዋትነትን ማስቀደም ነው::
ፍቅር ሁልጊዜም ይቅር ማለት ነው::
ሞት እኮ ድንገት የሚመጣብን ዝምታ ነው::
ለካ ማለዳ ተነስቶ ወደ ስራለመግባት ከዛሬ የሚሻል ነጋዊ ተስፋ ያስፈልጋል::
ተስፋና ንዋይ ከሌለህ የእኔ የምትለውም ሣይቀር ይጠላሃል::
ግሪኮች ፍቅርን ለመግለፅ ብዙ ቃላትን አበጅተዋል...
አጋፔ ማለት ምላሽንየማይፈልግ ፍፁም ፍቅር ነው::
ስቶርጅ ደግሞ ከዚያኛው ወገን የሚገኝን ውዴታና ጥቅም ተመርክዞ የሚለገስ ፍቅር ነው::
#አርምሞ
#ዶ/ር_ኤልያስ_ገብሩ_አዕምሮ
j #wat a #beautyful #picture
#street_photography
#best #awesome #timing
#our #lovely😍 #Ethiopia
Post #2575
663


