ሃይማኖትህን ያለ ሀገር ሆነህ የትም ልታከብረው ትችል ይሆናል ሀገር ስታጣ ግን ሁሉ ታጣለህ:: ኦርቶዶክስን ግብፅ እስልምናን መካ መዲና ካቶሊክን ቫቲካን ፕሮቴስታንትን ጀርመን ታገኝ ይሆናል:: ኢትዮጵያ ግን የትም የለችም:: ሃይማኖታችን የምኖደው ኢትዮጵያን ቀድሶ ስለሰጠን ነው ኢትዮጵያን የምንወዳት ሃይማኖታችንን እጅግ መንፈሳዊና ከፈጣሪ ጋር የሚያገናኘን ንጹህ መንገድ ስላደረገችልን
4:00 ላይ ይጠብቁኝ
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
Post #2435
408
