AB PHOTOGRAPHY @abiy_yemaryam_lej
#ቅዱስ_ዮሴፍን_ማን_ብለን_እንጥራው??
እርሱ እንደሆን እንደ #አብርሃም ዘመዶቹን የተወ አማኝ እንደ #ይስሐቅ የታዘዘውን ብቻ ያደረገ ትሁት እንደ #ያዕቆብ በእምነት ግብፅ የወረደ ስደተኛ ነውና እርሱን ለመግለፅ እንደምን ያለ ቋንቋ እንጠቀም ይሆን?? እስኪ ንገሩኝ?
#መልካሙ_እረኛ ክርስቶስን የጠበቀውን እረኛ #ቅዱስ_ዮሴፍን ከቶ በምን ቃል እንገልፀዋለን? የአብን ልጅ ያሳደገውን (ሐፃኔ:ወልደ:አብ) ቅዱስ ዮሴፍን በምን ቅኔ እናወድሰው??
#መቼም_ከፀሀይ_አጠገብ_ያለ_ኮከብ_በፀሀይ_ብርሃን ምክንያት መሸፈኑ አይቀርምና በተወለደው የጽድቅ ፀሀይ የሰላም ንጉስ #በልደቱ_ደስታ_ተውጠን #በገብርኤል_ብስራት #በድንግል_ምስጋና #በመላእክት_ዝማሬ ተስበን የዘነጋነው
.....ድምቀት ሳያንሰው የተሸፈነውን ኮከብ #የቅዱስ_ዮሴፍን ነገር ባሰብኩኝ ጊዜ ክብሩን ለመናገር ልቦናዬ ተጨነቀ:: ....
#የብርሃን_እናት ዲ/ን ሔኖክ ኃይሌ
ለንባብ እንዲመች ተደርጎ የተወሰደ
ቅዱስነታቸው_አቡነ_ሺኖዳ_ሳልሳዊ
#ፅጌ_ፀዓዳ
#ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ #ገድለ_ቅዱሳን
#street_photography
#best #awesome #timing
#photoshoot
#our #lovely😍 #Ethiopi
Post #2417
547
