TGViewer
Phenomenal pictures & graphic design Phenomenal pictures & graphic design @abpgd · 1.08K subscribers
Post #2402 828
AB PHOTOGRAPHY @abiy_yemaryam_lej
"ነፃ ጥሪ እና ቀላል የሆኑ ቁጥሮች የአደጋ የጊዜ ስልክ መስመሮች ናቸው፡፡ እነዚህን ቁጥሮች ከአደጋ ቀን ውጪ ማንም አይፈልጋቸውም ፡፡ጸሎትን ችግር ሲኖር ብቻ የምንጠቀው በሰላም ቀን ግን የምንረሳው መስመር አይደለም፡፡ ጸሎት አባት ከሆነው ከእግዚአብሔር ጋር የሚደረግ የፍቅር ግንኙነት ነው እንደመልካም ልጅ አባታችን ሲናፍቀን የምናደርገው እንጂ ልማዳዊ ስርአት አይደለም፡፡ ፀሎት የናፍቆታችን እርካታ ነው፡፡ አንዳንድ ወገኖች ጸሎት እውቀት ስለሚመስላቸው እኔ ጸሎት አላቅም አልችልም ይላሉ፡፡ እነዚት ሰዎች አባቴን ለማናገር ኮሌጅ ገብቼ መማር አለብኘ እንደሚል ጅል ሳይሆኑ አይቀርም፡፡ ለፀሎት የሚያስፈልገው ፍቅር ብቻ ነው፡፡
የቀደሙት አባቶች የፀሎትን ሚስጥር ሲናገሩ.....
"ጸሎትስ ይእቲ ተናግሮተ ሰብእ ኀበ እግዚአብሔር ልዑል"

"ፀሎት ማለት ሰው ከልዑል እግዚአብሔር ጋር የሚነጋገራት ነገር ናት"
ሁላችንም በሀይማኖታችን ስለሀገራችን ስለአለም እንፀልይ😔🙏🙏
#ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ #ገድለ_ቅዱሳን

#street_photography

#best #awesome #timing

#photoshoot

#our #lovely😍 #Ethiopia
More from @abpgd
  1. Apr 21, 2025#የሞት_ሞት "ለሁሉም ጊዜ አለው ብሏል ሰለሞን እጠይቀው ነበር በተገናኝን ሞት የሚሞትበት ጊዜው መች ይሆን?" ነፍሳቸውን ይማረውና ክቡር ዶ/ር…
  2. Sep 14, 2024#PHENOMENAL_picture #እንኳን_አደረሳቹ #መልካም_በዓል #አቤል_የሀገር_ባህል_አልባሳት ይዘዙን በየትኛውም ሀገር እንልካለን 📸 @a…
  3. Sep 13, 2024#PHENOMENAL_picture #እንኳን_አደረሳቹ #መልካም_በዓል #አቤል_የሀገር_ባህል_አልባሳት ይዘዙን በየትኛውም ሀገር እንልካለን 📸 @a…
  4. Mar 24, 2024#PHENOMENAL_picture @abiy_yemaryam_lej #መልካም_እለተሰንበት_ይሁንልን #ሰማዕቱ_ቅዱስ_እስጢፋኖስ #መድኃኒዓለም_አባቴ #…
  5. Mar 2, 2024AB PHOTOGRAPHY ይሰማል ይሰማል ወይ ይህ የነፃነት ቀን ሳይሆን የድል ቀን ነው ይሰማል ወይ አድዋ የአፍሪካውያን ኩራት እምየ ምንሊክ ጀ…
  6. Feb 5, 2024Phenomenal picture ደረሰ ደረሰ ደረሰ " ፍቅርና መስዋዕትነት " በሚል ርዕስ የተዘጋጀው መታሠቢያነቱን ለ128 ኛው አድዋ በዓል ያደ…
Threads Profile ViewerView any public Threads profile without an account.Open ThreadLook →Writing with AI? Make it sound human.Metric37 rewrites AI drafts so they read naturally. Free AI detector, 1,500 words free.Try Metric37 →