TGViewer
Phenomenal pictures & graphic design Phenomenal pictures & graphic design @abpgd · 1.08K subscribers
Post #2399 808
AB PHOTOGRAPHY @abiy_yemaryam_lej
ምህረትሽ ቸርነትሽ የበዛ መዓትሽ የራቀ ትዕግስትሽ የሰፋ የመልካም የአሳቤ ፈፃሚ የምኞቴ መሉላት ስምሽ ድንቅ የሆነ የጌታዬ እናት ሆይ አመሰግንሻለሁ፡፡

በድካሜ ብርታትሽን ትገልጫለሽ በሞኘነቴ ትጠበቢያለሽ ማንነቴ አይገርምሽም አፅድተሽ የክብር ዕቃ ታደርጊኛለሽ፡፡

ይቅርታሽ እንደ ቀስተደመና ከቦኛል፡፡
በኔ ላይ ስራሽ ከትላንት ዛሬ ያስገርመኛል፡፡

የኑሮዬ ድምቀት ፣ የቋንቋዬ ጥራት፣ የመኖሬ ትርፍ የመንገዴ መጨረሻ አንቺ ነሽ፡፡
#street_photography #መድኃኒዓለም_አባቴ #ድንግል_ሆይ_ስምሽ_ለዘላለም_የተከበረ_ይሁን
#ገድለቅዱሳን #ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ #አቡነ_ሺኖዳ_ሣልሳዊ

@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
More from @abpgd
  1. Apr 21, 2025#የሞት_ሞት "ለሁሉም ጊዜ አለው ብሏል ሰለሞን እጠይቀው ነበር በተገናኝን ሞት የሚሞትበት ጊዜው መች ይሆን?" ነፍሳቸውን ይማረውና ክቡር ዶ/ር…
  2. Sep 14, 2024#PHENOMENAL_picture #እንኳን_አደረሳቹ #መልካም_በዓል #አቤል_የሀገር_ባህል_አልባሳት ይዘዙን በየትኛውም ሀገር እንልካለን 📸 @a…
  3. Sep 13, 2024#PHENOMENAL_picture #እንኳን_አደረሳቹ #መልካም_በዓል #አቤል_የሀገር_ባህል_አልባሳት ይዘዙን በየትኛውም ሀገር እንልካለን 📸 @a…
  4. Mar 24, 2024#PHENOMENAL_picture @abiy_yemaryam_lej #መልካም_እለተሰንበት_ይሁንልን #ሰማዕቱ_ቅዱስ_እስጢፋኖስ #መድኃኒዓለም_አባቴ #…
  5. Mar 2, 2024AB PHOTOGRAPHY ይሰማል ይሰማል ወይ ይህ የነፃነት ቀን ሳይሆን የድል ቀን ነው ይሰማል ወይ አድዋ የአፍሪካውያን ኩራት እምየ ምንሊክ ጀ…
  6. Feb 5, 2024Phenomenal picture ደረሰ ደረሰ ደረሰ " ፍቅርና መስዋዕትነት " በሚል ርዕስ የተዘጋጀው መታሠቢያነቱን ለ128 ኛው አድዋ በዓል ያደ…
Threads Profile ViewerView any public Threads profile without an account.Open ThreadLook →Writing with AI? Make it sound human.Metric37 rewrites AI drafts so they read naturally. Free AI detector, 1,500 words free.Try Metric37 →