ትልቁ የህይወት ምልከታዬ ኑሮዬ
በቅን ምን ያህል ሰው በኔ የመጣ ደስተኛ ሆነ?? ከትላንት ችግሩ ምን ያህል አቀለልኩለት የሚለው ነው:: እኔ ጋር መጥቶ ለሚያወያየኝ ችግሮች ምን ያህል ቀለለው ምን ምን የመፍትሔ ሃሳቦችን አካፈልኩት የሚል ነው::
አብይ የማርያም ልጅ ነኝ መልካም ጊዜ
Post #2234
619
PH Phenomenal pictures & graphic design @abpgd · 1.08K subscribers