Post #2191 654 Mar 6, 2022, 19:10 UTC በህይወትህ በብዙ ነገሮች ልትናደድ ትችላለህብዙ የሀዘንህ ምክንያቶች አሉ......😢😢😢ግን #የምቶዳቸው ነገሮች የሀዘንህ ምክንያት ሲሆኑ በጣጣጣጣምምም ያማል😢😢🙇♂️🤦♂️🤦♂️ ወይኔ ማንችስተር ዩናይትድ😔😔😢🤦♂️