ህይወትን የሚያሳምሩ ውብ ሰዎች አሉ ብያችሁ ነበር😍😍🥰🙏
አንቺ ጥሩ ሰው መልካም ቦታ ይዘሽኝ ሔደሽ አንተም እንደዚዚዚ ትልቅ ኢግዚቢሽን ነው እንድታዘጋጅ የምፈልገው ብለሽ ውስጤ የነበረውን ፍላጎት ይበልጥ እንዲጨምር ስላደረግሽ በስራዎቼም ከጎኔ ሆነሽ ስለምታበረታቺኝ በእውነት ላመሰግንሽ እፈልጋለሁ.....ለግብዣውም😋😋.....እግዚአብሔር ያክብርልኝ ደሞ ወደዚ ሙያ መተሽ እምቅ ችሎታሽን እንደምታሳይን ባለሙሉ ተስፋ ነኝ:: አመሰግናለሁ ባለሽበት እእእእእእዛዛዛዛዛዛዛዛዛ ገጠር😂😂😂 የኔዋ😍🙏🥰
እናንተ ውብ ሰዎች አቦ ነሩልን🙏🙏
አብይ የማርያም ልጅ ነኝ::
Post #2185
562