ዓቢይ ፆም ሊገባ ነው ለሁላችንም መልካም የፆም ጊዜ እንዲሆንልን እመኛለሁ::
ስለፆም እስፈላጊነት አንድ መሐፍ ላይ ያገኝሁትን በጣም ጠቃሚ ምክር ውደናንተ ላደርስ ወደድኩ::
እመኑኝ ለፆም የነበራቹህ አመለካከት በእርግጠኝነት ይቀየራል............😃
በዚህአጋጣሚ ሰው ነኝና አውቄም ይሁን ሳላውቅ ያስቀየምኳችሁ በሙሉ በእግዚአብሔር ስም ይቅርታ እጠይቃለሁ::
መፅሀፋን የፃፉልን:-
#ቅዱስነታቸው_አቡነ_ሺኖዳ_ሳልሳዊ
ተርግዋሚ:- #ዲያቆን_ግርማ_ባቱ
አብይ የማርያም ልጅ ( @jahABP ) ነኝ
ጠብቁኝማ👣👣🦶🏿🦶🏿🦶🏿
Post #2175
667