TGViewer
Phenomenal pictures & graphic design Phenomenal pictures & graphic design @abpgd · 1.08K subscribers
Post #2171 612
አሁን አንድ የህይወት ጥያቄ አለ.........??

እሱም የሆነን ነገር በቃህ የምንለው ማቆም ያሉብን ነገሮች አሉ እኛጋር ሲደርስ አቁመነው እንዳይነሳ ቀብረነው ለቀጣዩ ጉዞ መዘጋጀት..........

ከኛ ካለፈ ቀጣይ ትውልድ ጋር ...........ይቀጥላልና


እነዚህ ነገሮች ብዙ ናቸው.......ከቤተሰብ የወረስናቸው , ከአካባቢያችን ከውሎአችን ያተረፍንቸው በራሳችን ያዳበርናቸው ብቻ ብዙ ናቸው ጨምሩባቸው........

አንድ ወዳጄ እንዲህ ይላል "አብዬ ሰው ሶስት አይነት ነው.....1) ቤተሰብ የሰራው ልጅ
2) አካባቢው የሰራው
3) ትክክለኛ እራሱ ማንነቱ
እውነተኛው እራሱ ነው ይላል"

እውነቱን ነው አሁን ደግሞ የኔን ጥያቄ ሌሎች የሰጡንን ማንነት አቁመን መቼ ነው የራሳችን የሆነውን ሆነን የምንቀጥለው የሚለው ነው መቼ ነው ያጠሩን ነገሮችን ሌሎች ናችሁ ያሉንን ጭምብል አውልቀን ጥለን የሆነውን ምንሆነው...መቼ ነው??????????? መቼ ነው ቤተሰብ የሰጠንን መጥፎ ነገሮች እኔ ጋር አንተ ጋር አንቺ ጋር ማቆም የምንችለው እንዴት ነው??

መቼ ነው???? መቼ ነው??? አውሩበት እስኪ እኔም በዚ ሀሳብ በሰፊው እንደምመለስ ቃል እገባለሁ::

አብይ የማርያም ልጅ ነኝ (@jahABP)

መልካም ምሽት ተመኝሁ
More from @abpgd
  1. Apr 21, 2025#የሞት_ሞት "ለሁሉም ጊዜ አለው ብሏል ሰለሞን እጠይቀው ነበር በተገናኝን ሞት የሚሞትበት ጊዜው መች ይሆን?" ነፍሳቸውን ይማረውና ክቡር ዶ/ር…
  2. Sep 14, 2024#PHENOMENAL_picture #እንኳን_አደረሳቹ #መልካም_በዓል #አቤል_የሀገር_ባህል_አልባሳት ይዘዙን በየትኛውም ሀገር እንልካለን 📸 @a…
  3. Sep 13, 2024#PHENOMENAL_picture #እንኳን_አደረሳቹ #መልካም_በዓል #አቤል_የሀገር_ባህል_አልባሳት ይዘዙን በየትኛውም ሀገር እንልካለን 📸 @a…
  4. Mar 24, 2024#PHENOMENAL_picture @abiy_yemaryam_lej #መልካም_እለተሰንበት_ይሁንልን #ሰማዕቱ_ቅዱስ_እስጢፋኖስ #መድኃኒዓለም_አባቴ #…
  5. Mar 2, 2024AB PHOTOGRAPHY ይሰማል ይሰማል ወይ ይህ የነፃነት ቀን ሳይሆን የድል ቀን ነው ይሰማል ወይ አድዋ የአፍሪካውያን ኩራት እምየ ምንሊክ ጀ…
  6. Feb 5, 2024Phenomenal picture ደረሰ ደረሰ ደረሰ " ፍቅርና መስዋዕትነት " በሚል ርዕስ የተዘጋጀው መታሠቢያነቱን ለ128 ኛው አድዋ በዓል ያደ…
Threads Profile ViewerView any public Threads profile without an account.Open ThreadLook →Writing with AI? Make it sound human.Metric37 rewrites AI drafts so they read naturally. Free AI detector, 1,500 words free.Try Metric37 →