Post #2152 543 Feb 15, 2022, 16:50 UTC ህይወትን የሚያስውቡ ውብ ሰዎች አሉ ሳትፅፍ ያነቡሃል ሳትናገር ይረዱሃል ውለታ ሳይሹ መልካም ይውሉልሃል:: 🙏አመሰግናለሁ ልላችሁ እፈልጋለሁ🙏@jahABP ነኝ 😍🙏😍