አንድ በቴልግራም ያወኳት ጥሩ ወዳጄሁልጊዜ የዳዊት ድሪምስን የማይንድ ሴት ስልጠና እንድመጣና እንድካፈል ሁልጊዜ ትጋብዘኛለች እኔ ግን በስራ ምክንያት አይሳካልኝም ነበር::
ሁሌ ይቅርታ እጠይቃት ነበር::
እሷም ሁሌ በሚቀጥለው ትለኛለች እንጂ አትቀየመኝም ነበር::
ከትላንት ወዲያ እንደድንገት ቲክቶክ ላይ የእርሱ አካውንት ይመጣልኝና እያየሁ አሪፍ አሪፍ ነገሮችን ለጟደኞቼ እየነገርኳቸው አሪፍ ነግሮችን ቀሰምን ቀጣዩን ስልጠና መሔድ አለብኝ አልኩኝ ለራሴ::
ትላንት ደሞ የሆነ ስልጠና ነበር እዛ ሔድኩኝ አሰልጣኙ ደግሞ ማን ቢሆን ጥሩ ነው ዳዊት ድሪምስ የስበት ሕግ ይሉሃል ይሔ ነው::😊😊
ብዙ ነገሮችን ተምሬያለሁ ከነሱም ላካፍላችሁ ወደድኩ..............
አንድ ብርን ከአንድ ዶላር እኩል የማድረግ ዘመቻ::
በዚህ አጋጣሚ #ti ሳላመሰግንሽ ማለፍ አልፈልግም አንድ ቀን ደሞ ስልጠናውን አብረን እንታደማለን::
@jahABP ነኝ ጠብቁኝማ
Post #2119
485