TGViewer
Phenomenal pictures & graphic design Phenomenal pictures & graphic design @abpgd · 1.08K subscribers
Post #2114 512
ትውውቃችን 11 ክፍል እያለን ነው በጣም ዝምተኛ ስለሆነ ከብዙ ሰው ጋር አይግባባም እኔ እራሱ እያወራሁት የሚለውን ለመስማት ይቸግረኝ ነበር ንግግሩ ቁጥብ ነው::

በደንብ ስንግባባ ብዙ ነገሮችን ማውራት ጀመርን ያለውን ነገር ያለስስት የሚሰጥ ሰው ነው ስለብዙ ነገሮች ዕውቀት ነበረው እሱ ያወራል እኔ በደንብ አደምጣለሁ::

የቤተክርስቲያን ትምህርቱን ወደማጠናቀቁ ነበርና የመመረቂያ ፅሁፉን እያዘጋጀ ነበር እና ቤተክህነት እየገባ ከሚያገኛቸው መፃሕፍት ማውጣት ስለማይችል እጫጭር ፅሁፎችን እየፃፈ ነበር የሚወጣው እና እሱን በማስተካክል ደግሞ አግዘዋለሁ ግእዞቹ እይገቡኝም እና ይሔን አይደለም ያን ወረቀት አምጣ ይለኛል እሺ እሺ እያልኩ እያዛኩት እየጠየኩ ሳይሰለች እየመለሰልኝ ጣፋጭ ጊዜያቶችን አሳልፈናል::

ሁሌም ጥምቀት ላይ አንግናኝም ነበር እፈልገዋለሁ ግን አጣዋለሁ ዘንድሮ ምናለ ባገኝሁት እያልኩኝ ልብሰ ተክኖውን ለብሶ አምሮበት አግኝቼውለሁ ሳገኝው ፎቶ ከማንሳት ይልቅ እሮጬ ሔጄ ነው ያቀፍኩት አሁንም እንደዛ ነው እርጋታው ንግግሩ ሁሉም ነገሩ::

ደስ እንዳለው ያስታውቃል የኔ አባት😍🥰😘

እኔ:- ቆይ ናቲሻ ማስታወሻ ፎቶ ላንሳህ

አሱ:- ይሁን እሺ እንዳልክ አለኝ

ናቲዬ የኔ ሚስኪን😔😔😔😍🥰🥰

እኔም እነዚህን ፎቶዎች አነሳሁት ጠብቁኝማ

@jahABP ነኝ 👣👣🦶🏿
More from @abpgd
  1. Apr 21, 2025#የሞት_ሞት "ለሁሉም ጊዜ አለው ብሏል ሰለሞን እጠይቀው ነበር በተገናኝን ሞት የሚሞትበት ጊዜው መች ይሆን?" ነፍሳቸውን ይማረውና ክቡር ዶ/ር…
  2. Sep 14, 2024#PHENOMENAL_picture #እንኳን_አደረሳቹ #መልካም_በዓል #አቤል_የሀገር_ባህል_አልባሳት ይዘዙን በየትኛውም ሀገር እንልካለን 📸 @a…
  3. Sep 13, 2024#PHENOMENAL_picture #እንኳን_አደረሳቹ #መልካም_በዓል #አቤል_የሀገር_ባህል_አልባሳት ይዘዙን በየትኛውም ሀገር እንልካለን 📸 @a…
  4. Mar 24, 2024#PHENOMENAL_picture @abiy_yemaryam_lej #መልካም_እለተሰንበት_ይሁንልን #ሰማዕቱ_ቅዱስ_እስጢፋኖስ #መድኃኒዓለም_አባቴ #…
  5. Mar 2, 2024AB PHOTOGRAPHY ይሰማል ይሰማል ወይ ይህ የነፃነት ቀን ሳይሆን የድል ቀን ነው ይሰማል ወይ አድዋ የአፍሪካውያን ኩራት እምየ ምንሊክ ጀ…
  6. Feb 5, 2024Phenomenal picture ደረሰ ደረሰ ደረሰ " ፍቅርና መስዋዕትነት " በሚል ርዕስ የተዘጋጀው መታሠቢያነቱን ለ128 ኛው አድዋ በዓል ያደ…
Threads Profile ViewerView any public Threads profile without an account.Open ThreadLook →Writing with AI? Make it sound human.Metric37 rewrites AI drafts so they read naturally. Free AI detector, 1,500 words free.Try Metric37 →