በዚህ ዓመት አንዱ እቅዴ የራሴን የፎቶግራፊ ኢግዚቢሽን ማዘጋጀት ነው፡፡
ባለፈው የፖሰትኳቸው ፎቶዎች እንደወደዳችኀቸው በላካችሁልኘ መልዕክቶች ለማወቅ ችያለሁ ለአስተያየታችሁ ከልብ አመሰግናለሁ😍🙏😊
ድጋፋችሁ በጣም እያበረታታኘ ነው እና ለኢግዚቢሽኑ ብዬ ደብቄ ያስቀመጥኳቸውን ፎቶዎች ፖስት እንዳደርግ ልታስገድዱኘ ነው፡፡🙈🙈
ለማንኛውም ከልብ አመሰግናለሁ ሁላችሁንም፡፡
በቀጣይ አንድ የደበኩትን ፎቶ ልፖስት ነው እንደተለመደው አስተያየታችሁን አድርሱኘ
@jahABP ነኘ 😍😊🙏
Post #1978
621