TGViewer
Phenomenal pictures & graphic design Phenomenal pictures & graphic design @abpgd · 1.08K subscribers
Post #1965 626
እኔን ብለሽ ከስራ ደክመሽ ወተሽ እኔን ብለሽ ስራቦታዬ ድረስ መተሽ ስስለተገናኘን ከልብ ስላወራን እመቤቴን ነው ምልሽ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡ አንቺ ትለያለሽ😍😘(ከጀማችን ብቸኛዋ ሴት የኔ ቀጮ😘😘)

አንቺ ጠንካራ ሰው ነሽ ብዙ ነገሮችን አሳልፈሽ እዚህ ጋር ደርሰሻል፡፡
ረጅም አመት የማውቅሽ ጓደኛሽ ሆኜ ይህን ሁሉ ነገር ስታሳልፊ ለማወቅ አለመቻሌ በራሴ አዝኛለሁ፡፡ ከኛ ጋር አንቺ ሁሌም ደስተኛ ነበርሽ ሁሌም ሳቅ ፈጣሪያችን ነበርሽ አንቺ እንደዚህ አይነት ህይወት ታሳልፊያለሽ ብዬ ለአፍታም አላስብም ነበር፡፡

የሁላችንም ኑሮ የሆነ ደካማ ጎን አለው፡፡
በሴትነት አቅም ያንን ሸፍኖ ታግሎ ለዚህ ደረጃ መብቃት ትልቅ ፅናት ይጠይቃል ከእግዚአብሔር ጋር ነገሮች እንደሚስተካከሉ እምነቴ ነው፡፡

ይህን ሳላውቅም አብሬሽ ነበርኩ ላንቺ ያለኘ ክብር ጨምሮ ወደፊትም በሚያስፈልግሽ ነገሮች ሁሉ ከጎንሽ ነኘ ስልሽ በኩራት ነው፡፡

የኔ ውዷ ጠንካራዋ ሴት😍😍😍😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

ባለሽበት፡፡
06-02-2014 AB
More from @abpgd
  1. Apr 21, 2025#የሞት_ሞት "ለሁሉም ጊዜ አለው ብሏል ሰለሞን እጠይቀው ነበር በተገናኝን ሞት የሚሞትበት ጊዜው መች ይሆን?" ነፍሳቸውን ይማረውና ክቡር ዶ/ር…
  2. Sep 14, 2024#PHENOMENAL_picture #እንኳን_አደረሳቹ #መልካም_በዓል #አቤል_የሀገር_ባህል_አልባሳት ይዘዙን በየትኛውም ሀገር እንልካለን 📸 @a…
  3. Sep 13, 2024#PHENOMENAL_picture #እንኳን_አደረሳቹ #መልካም_በዓል #አቤል_የሀገር_ባህል_አልባሳት ይዘዙን በየትኛውም ሀገር እንልካለን 📸 @a…
  4. Mar 24, 2024#PHENOMENAL_picture @abiy_yemaryam_lej #መልካም_እለተሰንበት_ይሁንልን #ሰማዕቱ_ቅዱስ_እስጢፋኖስ #መድኃኒዓለም_አባቴ #…
  5. Mar 2, 2024AB PHOTOGRAPHY ይሰማል ይሰማል ወይ ይህ የነፃነት ቀን ሳይሆን የድል ቀን ነው ይሰማል ወይ አድዋ የአፍሪካውያን ኩራት እምየ ምንሊክ ጀ…
  6. Feb 5, 2024Phenomenal picture ደረሰ ደረሰ ደረሰ " ፍቅርና መስዋዕትነት " በሚል ርዕስ የተዘጋጀው መታሠቢያነቱን ለ128 ኛው አድዋ በዓል ያደ…
Threads Profile ViewerView any public Threads profile without an account.Open ThreadLook →Writing with AI? Make it sound human.Metric37 rewrites AI drafts so they read naturally. Free AI detector, 1,500 words free.Try Metric37 →