በዚህ ብርድ ለስለስ ያለ ሙዚቃ መስማት ሞቅ ያደርጋል ብዬ አስባለሁ፡፡
ይህን ሙዚቃ እያጣጣምኩት ነው
ይህን ሙዚቃ ለምትወዱት ሰው ብትጋብዙት በልባችሁ ትልቅ ቦታ እንዳለው ይረዳል ብዬ አስባለሁ ❤️😍🥰😘👨❤️👨👩❤️👨
ብርዱን ገለል በል እንበለው ለስለስስስስ
ጠብቁኘማ👣👣👣👣😊😍👍
Post #1840
807
PH Phenomenal pictures & graphic design @abpgd · 1.08K subscribers