ከትንሽ ቀን እረፍት በኀላ መጥቻለሁ፡፡
በዚህ የእረፍት ጊዜዬ ብዙ ነገሮችን ተምሬ መጥቻለሁ......
አዲሱ የይስማከ ወርቁን #ዛምራ መፅሐፍን የማንበብ ዕድል አግኘቻለሁ ስለሱ የተወሰነ ነገር እላለሁ...
የሆነ መፅሐፍ ገዝቼው አንደመጣሁ ሰፈር ተሰብስበው ነበር ምገዛቸው መፅሐፎች ላይ ቀን እና አንድ አባባል ከመጀመሪያው ገፅ ላይ እፅፋለሁ እና እሱን እየፃፍኩ #ማቲ መፅሐፉን ከፈተና በአርምሞ ያነብ ጀመር ከዛ ኧረ አብያ ይቺን ስሙኘማ አለ........ዋው የሚገርም ምክር ነው አልን.....ቀጠለ እያነበበ ለኛም ቀጠለልን የሚገርም ምክሮችን የያዘ መፅሐፍ ነው፡፡
ከማቲ አቡኪ ከአቡኪ ሌሎቹ እያለ መፅሐፉ በሰዓታት የነፍ ሰዎች ጋር ደረሰ ትንሽ ላንብብ ትንሽ ላንብብ ዛሬ እኔጋ ይደር መባባል ጀመሩ.....የእውነት በጣም ነው እኔ እራሴ የወደድኩተ ግን ከኔ በላይ ደሞ ማቲ ከማቲ በላይ ደሞ ሌሎች ወደውት ነበር ከማቲ ጋር የሆነች ቦታ ሔደን እኔም ዛምራን እሱም መፅሐፉን እያነበበ ነበርና በጣም ስለተደነቀበት እዛው በስጦታነት ሰጠሁት ለሌሎች ማውሰው ድጋሚ እገዛለሁ አንባቢ ይገኘ እንጂ😍👍፡፡
ከመፅሐፉና የመዕሐፉን እርዕስ ጀባ እላችኀለሁ😍
ብዙ መልካም ነገሮች ላይ ከተባባሪ ሰዎች ጋር ተሳትፌ ነው የመጣሁት እና እጅግ በጣም ደስተኛ ሆኜ ነበር፡፡
ይመስገነው🙏🙏🙏😊😊😃
@jahABP ነኘ መልካም ጊዜ
Post #1835
777