TGViewer
Phenomenal pictures & graphic design Phenomenal pictures & graphic design @abpgd · 1.08K subscribers
Post #1832 755
ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል እራሴን የሆነ ሰው ቁጭ ብዬ ቀኑን እእእእ ምሽቱንም ሳወራው ነው የዋልኩት ብዙ መልካም ነገሮችን ብዙ ቀስሜያለሁብዙ ምክሮች ተመክሬያለሁ በጣም ብዙ፡፡ ቀንህን ከመልካም ሰዎች ጋር ስታሳልፍ እንዴት ደስ ይላል፡፡ ለግብዣው #ማቲ ወንድሜ በጣም ነው የማመሰግነው የእውነት ማርያምን ከልቤ ደስ ብሎኛል አንተን በማወቄ በብዙ ነገሮች አትራፊው እኔነኘ፡

#አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኘ ወንደሜ🙏🙏🙏🙏🙏

ከማቲ ጋር ባሳለፍኩት ጊዜ ይህ ፅሁፍ ትዝ ብሎኘ ነበር እና ለናንተ ላካፍላችሁ ወደድኩ፡፡

ሔሉዬ ይህን ፅሁፍ #ለ_አስደናቂው_ሰው ብታደርሺልኘ በጣም ደስ ይለኛል😍🙏😊


እባክሽን🙏🙏🙏

ሁላችሁንም ይህን ፅሁፍ ስጋብዝ በደስታ ነው፡፡

መጣሁ ጠብቁኘማ🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂
More from @abpgd
  1. Apr 21, 2025#የሞት_ሞት "ለሁሉም ጊዜ አለው ብሏል ሰለሞን እጠይቀው ነበር በተገናኝን ሞት የሚሞትበት ጊዜው መች ይሆን?" ነፍሳቸውን ይማረውና ክቡር ዶ/ር…
  2. Sep 14, 2024#PHENOMENAL_picture #እንኳን_አደረሳቹ #መልካም_በዓል #አቤል_የሀገር_ባህል_አልባሳት ይዘዙን በየትኛውም ሀገር እንልካለን 📸 @a…
  3. Sep 13, 2024#PHENOMENAL_picture #እንኳን_አደረሳቹ #መልካም_በዓል #አቤል_የሀገር_ባህል_አልባሳት ይዘዙን በየትኛውም ሀገር እንልካለን 📸 @a…
  4. Mar 24, 2024#PHENOMENAL_picture @abiy_yemaryam_lej #መልካም_እለተሰንበት_ይሁንልን #ሰማዕቱ_ቅዱስ_እስጢፋኖስ #መድኃኒዓለም_አባቴ #…
  5. Mar 2, 2024AB PHOTOGRAPHY ይሰማል ይሰማል ወይ ይህ የነፃነት ቀን ሳይሆን የድል ቀን ነው ይሰማል ወይ አድዋ የአፍሪካውያን ኩራት እምየ ምንሊክ ጀ…
  6. Feb 5, 2024Phenomenal picture ደረሰ ደረሰ ደረሰ " ፍቅርና መስዋዕትነት " በሚል ርዕስ የተዘጋጀው መታሠቢያነቱን ለ128 ኛው አድዋ በዓል ያደ…
Threads Profile ViewerView any public Threads profile without an account.Open ThreadLook →Writing with AI? Make it sound human.Metric37 rewrites AI drafts so they read naturally. Free AI detector, 1,500 words free.Try Metric37 →