Post #1780 1.07K May 9, 2021, 10:14 UTC ክብራችን መዳኛችን እናታችን ተወለደችልን ድንግል ሆዮ ልደትሽ ልደታችን ነውያንቺ መሆን ምንኛ መቻደል ነው እንኳን አደረሳችሁ