እሺ እናታችሁን ጠልታችሁ ታውቃላችሁ???
ያስገርማልም ያናዳልም አይደል ጥያቄው🤔😳😳😡😡..........
እንዴት እናት ትጠላለች ብላችሁ ልትጠይቁ ትችላላችሁ ግን እናቱን ሚጠላ የለም ማለት አይቻልም🤷♂🤷♂
እስኪ ቀጣዩን ታሪክ አንብቡና .... ትፈርዳላችሁ፡፡
🏃♂🏃♂🏃♂🏃♂🏃♂ጠብቁኘማ
@jahABP ነኘ 😊😍😊
Post #1753
1.03K
PH Phenomenal pictures & graphic design @abpgd · 1.08K subscribers