ውድ ተማሪዎቼ፣
እንኳን ለ2019 ዓ/ም በሠላም አደረሳችሁ ።
አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የጤና፣ የደስታና የስኬት ዓመት ይሁንላችሁ። በሁሉም መስክ የላቀ ውጤት እንድታመጡ ከልቤ እመኛለሁ።
መልካም አዲስ ዓመት፣ የኔ ኩራቶች! ❤️🎉
Post #357
358
- ❤ 9
AR ARBAMINCH UNIVERSITY COMMUNITY PRIMARY SCHOOL GRADE 6 @a1670 · 276 subscribers