Post #354 436 Sep 4, 2026, 03:55 UTC ❤️ ውድ ተማሪዎቼ!እናንተ ትችላላችሁ! በራሳችሁ እመኑ፣ በትጋት ስሩ፣ ስኬትም ይከተላችኋል።🙏 እግዚአብሔር ጥበብን፣ ትዕግስትንና መልካም ውጤትን ይስጣችሁ።🎓❤️💪🏆 ❤ 11