ማስታወቂያ
ለፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመዝግባችሁ ለፈተና የተመረጣችሁ ተማሪዎች በሙሉ፤
የሙከራ ፈተና ነገ ጠዋት 3:00 ጀምሮ የሚሰጥ መሆኑን ማሳወቃችን ይታወቃል። በመሆኑም በሚቀርባችሁ የፈተና መስጫ ማዕከል ከጠዋቱ 2:30 ተገኝታች ፈተናውን እድትወስዱ እየገለጽን user name እና password መፈተኛ ማዕከሉ ስትደርሱ በጣቢያው ከሚመደቡ የፈተና ጣቢያ አስተባባሪዎች በኩል የምታገኙ መሆኑን እንገልፃለን።
Post #351
452
Forwarded from Ministry of Education Ethiopia