TGViewer
ARBAMINCH UNIVERSITY COMMUNITY PRIMARY SCHOOL GRADE 6 ARBAMINCH UNIVERSITY COMMUNITY PRIMARY SCHOOL GRADE 6 @a1670 · 276 subscribers
Post #350 378

Forwarded from Ministry of Education Ethiopia

📢 ማስታወቂያ
በፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለመማር ተመዝግባችሁ ፈተና በመጠባበቅ ላይ ላላችሁ ተማሪዎች በሙሉ፤

 
ትምህርት ሚኒስቴር ለ2019 የትምህርት ዘመን ትምህርት በሚሰጥባቸው ነባርና አዲስ የፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በ9ኛ እና 10ኛ ክፍል ተማሪዎችን አወዳድሮ ለመቀበል ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት ተመዝግባችሁ በመጠባበቅ ላይ ያላችሁ ተማሪዎች የፈተና ፕሮግራም መውጣቱ ይታወሳል።
 
ይሁን እንጂ አንዳንድ ተማሪዎች የመፈተኛ ቦታቸውን ባለማዎቃቸው በአንድ ቀን ማራዘም አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል።
 
ስለሆነም ነሐሴ 28/2018 ዓ.ም የሙከራ ፈተና እንዲሁም ነሐሴ 29/2018 ዓ.ም ለዋናው ፈተና ፕሮግራም የወጣ መሆኑን አውቃችሁ በዚህ ፕሮግራም መሰረት ከጠዋቱ 2:30   በተመደባችሁባቸው ጣቢያዎች ራሳችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ እንድትፈተኑ እንገልጻለን።
More from @a1670
  1. Oct 8, 2026ነገ ወደ ጋሞ ባይራ አዳሪ ትምህርት ቤት በመግባት አዲስ የትምህርት ምዕራፍ ትጀምራላችሁ። ይህ አዲስ ጉዞ በእውቀት፣ በስኬት፣ በጥሩ ሥነ-ምግባ…
  2. Oct 6, 2026🌿 ለውድ ተማሪዎቼ 🌿 ከዚህ በፊት በትጋት፣ በጽናትና በትምህርት ያሳያችሁት አበረታች አፈጻጸም ዛሬ ወደ አዲስ የትምህርት ምዕራፍ እንድትሸጋ…
  3. Oct 6, 20261. Adonis Akililu Alemayehu 2. Amesias Bogale G/Mariam 3. Amir Seid Mohammed 4. Eleni Meko…
  4. Sep 29, 2026የጋሞ ባይራ ትምህርት ቤት መግቢያ ቀን እስኪገለፅ ድረስ ትምህርታችሁን መጥታችሁ መከታተል ትችላላችሁ ።
  5. Sep 27, 2026🌿 ለውድ ተማሪዎቼ — መልካም የ2019 ዓ.ም. የትምህርት ጊዜ! 🌿 ውድ ተማሪዎቼ፣ ከነገ 18/1/2019 ዓ.ም. ጀምሮ አዲስ የሕይወት፣ የ…
  6. Sep 27, 20261. Adonis Akililu Alemayehu( ለባይራ) 2. Amesias Bogale G/Mariam(ለባይራ) 3. Amir Seid Mohammed(…
Threads Profile ViewerView any public Threads profile without an account.Open ThreadLook →Writing with AI? Make it sound human.Metric37 rewrites AI drafts so they read naturally. Free AI detector, 1,500 words free.Try Metric37 →