ለፌዴራል ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት የምትወዳደሩ የትምህርት ቤታችን የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ ። 1. የመፈተኛ ጣቢያ (ቦታ) እንድትመርጡ። መጀመሪያ በተመዘገባችሁበት ሊንክ ገብታችሁ
2. ዕሮብ 27/12/18 የሙከራ ፈተና እና ሐሙስ 28/12/18 ዋናው ፈተና ስለሆነ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ በመረጣችሁበት የፈተና ጣቢያ(ቦታ) በጊዜ እና በሰዓት እንድትገኙ
Post #349
347
- 👍 5