TGViewer
ARBAMINCH UNIVERSITY COMMUNITY PRIMARY SCHOOL GRADE 6 ARBAMINCH UNIVERSITY COMMUNITY PRIMARY SCHOOL GRADE 6 @a1670 · 276 subscribers
Post #342 517

Forwarded from Ministry of Education Ethiopia

ማስታወቂያ
ለፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የተማሪዎች ተቀብሎ ለማስተማር  የምዝገባ ማስታወቂያ ማውጣታችን ይታወሳል። ሆኖም አንዳንድ ክልሎች ዘግይተው የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት በመልቀቃቸውና በኢንተርኔት ምክንያት ያልተመዘገቡ ተማሪዎች በመኖራቸው ምዝገባው እስከ ነሃሴ 20/2018 ደረስ የተራዘመ መሆኑን እንገልጻለን።
የመመዝገቢያ መስፈርቶች
ለ9ኛ ክፍል ተመዝጋቢዎች
የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና 80 በመቶ እና በላይ አማካኝ ውጤት ያለው/ያላት እንዲሁም በእንግሊዝኛና በሂሳብ ትምህርቶች 80 እና በላይ ያመጣ/ያመጣች ።
ጥሩ ስነ -ምግባር ያለው/ያላት
ለ10ኛ ክፍል ተመዝጋቢዎች
በ2017 የትምህርት ዘመን በ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና 70 እና በላይ አማካኝ ውጤት ያመጣ/ያመጣች
   በ9ኛ ክፍል ትራንስክሪብት 85 በመቶና በላይ አማካኝ ውጤት ያመጣ/ያመጣች እንዲሁም በእንግሊዝኛ እና ሂሳብ ትምህርት ዓይነቶች 80 በመቶና በላይ ያመጣ/ያመጣች፤
 
መሆኑን በድጋሚ እያስታወስን በዚህ ሊንክ  https://sbs.moe.gov.et/apply  በመግባት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
  • ❤ 1
More from @a1670
  1. Oct 8, 2026ነገ ወደ ጋሞ ባይራ አዳሪ ትምህርት ቤት በመግባት አዲስ የትምህርት ምዕራፍ ትጀምራላችሁ። ይህ አዲስ ጉዞ በእውቀት፣ በስኬት፣ በጥሩ ሥነ-ምግባ…
  2. Oct 6, 2026🌿 ለውድ ተማሪዎቼ 🌿 ከዚህ በፊት በትጋት፣ በጽናትና በትምህርት ያሳያችሁት አበረታች አፈጻጸም ዛሬ ወደ አዲስ የትምህርት ምዕራፍ እንድትሸጋ…
  3. Oct 6, 20261. Adonis Akililu Alemayehu 2. Amesias Bogale G/Mariam 3. Amir Seid Mohammed 4. Eleni Meko…
  4. Sep 29, 2026የጋሞ ባይራ ትምህርት ቤት መግቢያ ቀን እስኪገለፅ ድረስ ትምህርታችሁን መጥታችሁ መከታተል ትችላላችሁ ።
  5. Sep 27, 2026🌿 ለውድ ተማሪዎቼ — መልካም የ2019 ዓ.ም. የትምህርት ጊዜ! 🌿 ውድ ተማሪዎቼ፣ ከነገ 18/1/2019 ዓ.ም. ጀምሮ አዲስ የሕይወት፣ የ…
  6. Sep 27, 20261. Adonis Akililu Alemayehu( ለባይራ) 2. Amesias Bogale G/Mariam(ለባይራ) 3. Amir Seid Mohammed(…
Threads Profile ViewerView any public Threads profile without an account.Open ThreadLook →Writing with AI? Make it sound human.Metric37 rewrites AI drafts so they read naturally. Free AI detector, 1,500 words free.Try Metric37 →