Post #302 373 Jul 26, 2026, 14:42 UTC በድጋሚ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አብራክ ከፅኑ ህሙማን ክፍል ወጥቶ ማናገር ጀምሯል ። በወላጆቹ ስልክ ማግኘት ትችላላችሁ ። 19/11/2018ዓ.ም 11:30 ❤ 5