ውድ ልጆቼ (ተማሪቼ) በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ። አመቱን በፈጣሪ እርዳታ በስኬት ጨርሰናል። በያላችሁበት እንዴዬ ኃይማኖታችሁ ፈጣሪን ከልባችሁ አመስግኑ። እኔ ዛሬ እጅግ እጅግ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል።
27/10/2018ዓ.ም
Post #291
457
- 👍 4
AR ARBAMINCH UNIVERSITY COMMUNITY PRIMARY SCHOOL GRADE 6 @a1670 · 276 subscribers