TGViewer
ARBAMINCH UNIVERSITY COMMUNITY PRIMARY SCHOOL GRADE 6 ARBAMINCH UNIVERSITY COMMUNITY PRIMARY SCHOOL GRADE 6 @a1670 · 276 subscribers
Post #287 642
የተማሪ አብራክ ነዋይ ለልብ ህክምና የተደረገ ድጋፍን በተመለከተ
ለተማሪ አብራክ ነዋይ ለልብ ህክምና በተማሪዎች ፣ በመምህራን እና በትምህርት ቤት አስተዳደር አካላት አማካኝነት የተሰበሰበ ገንዘብ 234,487(ሁለት መቶ ሠላሳ አራት ሺህ አራት መቶ ሰማንያ ሰባት ብር) ነው። ይህ ገንዘብ ተማሪዎች ፣ መምህራን እና ሌሎች አካላት በባንክ ያስተላለፉትን ሳያጠቃልል በተማሪዎች እና በመምህራን አማካኝነት ተሰብስቦ በመምህር አንደነት ጀርሣ አማካኝነት ወደ ወላጆቹ የጋራ አካውንት ገቢ የተደረገ ብር ሲሆን።
ምስጋና ከፈጣሪ በመቀጠል ይህ በጎ አላማ እንድሳካ ለተባበሩት አካላት ሁሉ ይሁን ።
ልዩ ምስጋና
1.  ለአርባምንጭ ከተማ ትምርህት መምሪያ፣
2.  ሻራ ሙጃ፣ ሻራ ቤተሔል፣ ሻራ ሙሉ አንደኛ ደረጃ ፣ ሻራ ሁለተኛ ደረጃና መሠናዶ፣ ሻራ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ደብር አስተዳዳሪ ፣ ልማት ሙሉ አንደኛ ደረጃ ፣ ልማት ሁለተኛ ደረጃ እና መሠናዶ ፣ ልዩነህ ድባሌ አካዳሚ ፣ ሆልሰቨር አካዳሚ ፣ ርሆቦት ፣ ጋሽ አሰፋ ጨቦ መታሰቢያ አንደኛ ደረጃ ፣ አባያ ሁለተኛ ደረጃና መሠናዶ፣ ሐረግ፣ ቅዱስ ገብርኤል ፣ የትነበርሽ አንደኛ ደረጃ፣ ጫሞ ሁለተኛ ደረጃና መሠናዶ፣ ማህቶት አካዳሚ ፣ ህብረት ለልማት ፣አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ኮሚዩኒቲ ት/ ቤቶች ር/መምህራን ፣አስተዳደር አካላት ፣ መምህራን ፣ ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች
3.  ለአርባምንጭ ከተማ ማህበረሰብ በሙሉ
4.  ለጋሞ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ዶ/ር ደምስ አድማሱ እና ካቢንያቸው
5.  ለአርባምንጭ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ዶ/ር መስፍን መንዛ እና ካቢንያቸው
6.  ለማህበራዊ ሚዲያ ተፅዕኖ ፈጣሪ ለአቶ ወደፊት ኃይለማርያም
7.  ለትምህርት ቤታችን ለ8ኛ እና ለ6ኛ ክፍል ተማሪዎች
8.   ድጋፉን ላስተባበሩ ለትምህርት ቤታችን መምህራን ፦
መ/ር ኡንዴና ኡርቃ፣
መ/ርት መብራት አየለ ፣
መ/ርት ታደለች አይሣ ፣
መ/ር እንድሪያስ እጅጉ ፣
መ/ር ዮሐንስ ጫንጨ ፣
መ/ር ኦድሮ አሻ ፣
መ/ር ተናገር ይስማቸው እና
መ/ር አንድነት ጀርሣ
በመጨረሻም፡- የልብ ቀዶ ጥገናው የሚከናወነው ሐምሌ 8/2018ዓ.ም ሲለሆነ ሁላችንም በፀሎታችን ከጎኑ እንድንሆን ይሁን፡፡
  • ❤ 3
More from @a1670
  1. Oct 8, 2026ነገ ወደ ጋሞ ባይራ አዳሪ ትምህርት ቤት በመግባት አዲስ የትምህርት ምዕራፍ ትጀምራላችሁ። ይህ አዲስ ጉዞ በእውቀት፣ በስኬት፣ በጥሩ ሥነ-ምግባ…
  2. Oct 6, 2026🌿 ለውድ ተማሪዎቼ 🌿 ከዚህ በፊት በትጋት፣ በጽናትና በትምህርት ያሳያችሁት አበረታች አፈጻጸም ዛሬ ወደ አዲስ የትምህርት ምዕራፍ እንድትሸጋ…
  3. Oct 6, 20261. Adonis Akililu Alemayehu 2. Amesias Bogale G/Mariam 3. Amir Seid Mohammed 4. Eleni Meko…
  4. Sep 29, 2026የጋሞ ባይራ ትምህርት ቤት መግቢያ ቀን እስኪገለፅ ድረስ ትምህርታችሁን መጥታችሁ መከታተል ትችላላችሁ ።
  5. Sep 27, 2026🌿 ለውድ ተማሪዎቼ — መልካም የ2019 ዓ.ም. የትምህርት ጊዜ! 🌿 ውድ ተማሪዎቼ፣ ከነገ 18/1/2019 ዓ.ም. ጀምሮ አዲስ የሕይወት፣ የ…
  6. Sep 27, 20261. Adonis Akililu Alemayehu( ለባይራ) 2. Amesias Bogale G/Mariam(ለባይራ) 3. Amir Seid Mohammed(…
Threads Profile ViewerView any public Threads profile without an account.Open ThreadLook →Writing with AI? Make it sound human.Metric37 rewrites AI drafts so they read naturally. Free AI detector, 1,500 words free.Try Metric37 →