የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ አዲስ አበባ መግባታቸውን የስፑትኒክ ጋዜጠኛ ዘገበ
ሚኒስትሩ ነገ ማክሰኞ፣ ከኢትዮጵያው አቻቸው ጌዲዮን ጢሞቴዎስ ጋር ውይይት የሚያደርጉ ሲሆን፤ የከፍተኛ ደረጃ ስብሰባዎችም መርሃግብር ተይዞላቸዋል።
ኢትዮጵያ የላቭሮቭ የአፍሪካ ጉዞ ቀዳሚ መዳረሻ ሆናለች።
የሩሲያ ሚኒስትር የመጨረሻው የኢትዮጵያ ጉብኝት ልክ የዛሬ አራት ዓመት እ.አ.አ. ሐምሌ 2022 ነበር።
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Post #12382
135
Forwarded from ስፑትኒክ ኢትዮጵያ


