TGViewer
Channel ✦ Verified Channel
Gazette Plus / ጋዜጣ ፕላስ/

Gazette Plus / ጋዜጣ ፕላስ/

@ethpress

Ethiopian Press Agency, established in 1940 , is a public printing media enterprise operating in Ethiopia.
Subscribers
24.7K
Photos
41.4K
Videos
347
Links
5.8K

Showing posts older than #46078 · Back to latest

Older Posts 4 shown
Post #46069 3.29K
በግብርናው ዘርፍ ለውጥ ለማምጣት እየተከናወኑ ካሉ ስራዎች መካከል፤ ያሉንን የገጸ ምድርና የከርሰ ምድር ውሃ ሃብቶች ለመስኖ ልማት የማዋሉ ስራ ዋነኛው ነው።  ከዚህ ቀደም ጥቅም ሳይሰጡ የቆዩ በርካታ ቦታዎች አሁን ላይ በመስኖ ወደ ግብርና ልማት ማዕከልነት እየተቀየሩ ነው።

የብላቴ ወንዝ የሚገኝበት አካባቢ ደግሞ ለዚህ ተጠቃሽ አብነት ነው። በአካባቢው የግል ባለሃብቶችን በማሳተፍ ሰፋፊ የፍራፍሬ ልማቶች እየተከናወኑ ይገኛል። ይህም የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የሚደረገውን ጥረት በእጅጉ የሚያግዝ ነው።
‎
- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)
  • ❤ 6
  • 👍 2
Post #46068 2.55K
የመከላከያ ሠራዊት የልዩ ዘመቻዎች እዝ 65ኛ ዓመት የምስረታ በዓል
  • ❤ 2
Post #46067 2.47K
  • ❤ 2
  • 👍 1
Post #46057 2.83K
የኢፌዲሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት እየተከበረ የሚገኘው የመከላከያ ሰራዊት የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ 65ኛ ዓመት የመስራታ በዓል በምስል
  • ❤ 11
  • 👍 3
Older posts →
Threads Profile ViewerView any public Threads profile without an account.Open ThreadLook →Writing with AI? Make it sound human.Metric37 rewrites AI drafts so they read naturally. Free AI detector, 1,500 words free.Try Metric37 →