TGViewer
Channel ✦ Verified Channel
Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ

Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ

@ethiopian_airlines

ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Subscribers
109K
Photos
4.7K
Videos
212
Links
509
Recent Posts 20 shown
Post #5308 3.15K
በእያንዳንዱን ጉዞዎ ልዩሙያዊ ብቃት እና ፈገግታ በታጀበው በኢትዮጵያ አየር መንገድ ይብረሩ። በረራዎን አሁን ይመዝገቡ፡https://www.ethiopianairlines.com/et
  • ❤ 18
  • 🥰 2
  • 👍 1
  • 👏 1
Post #5305 13.9K
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ2026 የSKYTRAX የዓለም አየር መንገዶች ሽልማት ላይ ‘የአፍሪካ ምርጥ አየር መንገድ’ ሽልማትን ለ9ኛ ተከታታይ ዓመት አሸነፈ።  በተጨማሪም  አየር መንገዳችን ‘በአፍሪካ ምርጥ ቢዝነስ ክፍል’ እንዲሁም ‘በአፍሪካ ምርጥ የኢኮኖሚ ክፍል የበረራ ላይ ምግብ አገልግሎት’ ሽልማቶችን አግኝቷል። ለተጨማሪ ንባብ https://lnk.ua/5X9AqjPn8 #የአፍሪካምርጥአየርመንገድ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
  • ❤ 113
  • 👏 29
  • 🎉 11
  • 👍 3
Post #5304 16.6K
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከኅዳር 22 ቀን 2019 ዓ.ም. ጀምሮ ወደ ናይጄሪያ ፖርት ሀርኮርት ከተማ በሳምንት አራት ቀናት የበረራ አገልግሎት ሊጀምር መሆኑን በደስታ ያበስራል። አሁኑኑ ምዝገባዎን ይያዙ!
www.ethiopianairlines.com
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ተጨማሪ ያንብቡ:
https://shorturl.at/kIZyE
  • ❤ 60
  • 👏 11
  • 🥰 7
Post #5303 18.1K
ወደ ሞዛምቢክ የሚጓዙበት አዲስ አማራጭ!
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሞዛምቢክ ናካላ ከተማ ከጥቅምት 17 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ ሶስት ሳምንታዊ በረራዎችን የሚያስጀምር መሆኑን በደስታ ያበስራል! አሁኑኑ ምዝገባዎን ይያዙ! www.ethiopianairlines.com #የኢትዮጵያአየርመንገድ
ተጨማሪ ያንብቡ:https://bit.ly/3SOteXi
  • ❤ 49
  • 🎉 16
  • 👍 15
  • 👏 5
Post #5302 18.9K
ከእያንዳንዱ አስደሳች በረራ በስተጀርባ በጠንካራ ሙያዊ ስነምግባር የተካኑ የስራ ባልደረቦቻችን አሉ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
  • ❤ 60
  • 👍 9
  • 🥰 8
  • 🎉 4
  • 👏 2
Post #5301 20.6K
ለ2019 የመጀመሪያ ሰኞ እንኳን አደረሰን! መልካም የስራ ሳምንት ተመኘንልዎ! በዚህ ሳምንት በኢትዮጵያ አየር መንገድ ለሚያደርጉት በረራ አሁኑኑ ምዝገባዎን ይያዙ!
www.ethiopianairlines.com
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
  • ❤ 85
  • 👏 22
  • 🥰 5
  • 🎉 2
  • 😍 1
Post #5300 22.3K
በሃላላ ኬላ ኢኮ ሎጅ በተፈጥሮ ውበት እና ደማቅ ባህል መካከል ያለውን ልዩ ውህደት እያደነቁ የማይረሳ ጊዜ ያሳልፉ! አሁኑኑ ቦታ ይያዙ eskyhg.com
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ሃላላኬላ
  • ❤ 33
  • 🥰 27
  • 👏 5
Post #5296 23.7K
እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ! አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የጤና እና የብልጽግና እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን! #የኢትዮጵያአየርመንገድ #አዲስዓመት
  • ❤ 55
  • 🥰 17
  • 👏 15
  • 🎉 7
Post #5294 24.3K
እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሰን! #የኢትዮጵያአየርመንገድ #አዲስዓመት
  • ❤ 60
  • 👏 10
  • 🎉 5
  • 🥰 4
Post #5292 25.5K
የመጀመሪያ በረራዎች የማይረሳ ትዝታን የሚፈጥሩ ልዩ አጋጣሚዎች ናቸው። እርስዎ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ለመጀመሪያ ጊዜ የተጓዙት መች እና ወዴት ነበር? #የኢትዮጵያአየርመንገድ
  • ❤ 65
  • 👍 16
  • 🥰 10
  • 👏 4
Post #5291 26.2K
ወደ ቀጣዩ መዳረሻዎ እርስዎን ይዞ ለመጓዝ ዝግጅታችንን አጠናቀናል።
www.ethiopianairlines.com
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
  • ❤ 60
  • 😍 24
  • 👍 4
  • 🎉 2
Post #5290 26.7K
ሳምንቱን ከእኛ ጋር በአስደሳች በረራ ያሳልፉ! መልካም ጉዞ ይሁንልዎ!
www.ethiopianairlines.com
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
  • ❤ 51
  • 🥰 8
  • 😍 3
  • 👏 1
Post #5289 27.6K
 በልዩ ኢትዮጵያዊ መስተንግዶአችን ምቾትዎ እንደተጠበቀ ከእኛ ጋር ይጓዙ!
www.ethiopianairlines.com
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
  • ❤ 57
  • 🥰 4
  • 😍 3
Post #5287 25.1K
ደማቋ የአፍሪካ መዲና አዲስ አበባን ይጎብኙ! 
https://www.ethiopianholidays.com/
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
  • ❤ 50
  • 👍 8
  • 👏 7
  • 😍 3
  • 🎉 2
Older posts →

About this channel

How can I read @ethiopian_airlines without a Telegram account?
TGViewer shows the public web preview Telegram publishes for Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ: recent posts, photos, videos and the subscriber count, with no app, login or account.
How many subscribers does Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ have?
Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ (@ethiopian_airlines) has 109K subscribers on Telegram, refreshed roughly every 30 minutes.
Does Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ know I viewed it here?
No. Public channel previews carry no viewer identity, and TGViewer has no accounts or tracking of what you look up.
Threads Profile ViewerView any public Threads profile without an account.Open ThreadLook →Writing with AI? Make it sound human.Metric37 rewrites AI drafts so they read naturally. Free AI detector, 1,500 words free.Try Metric37 →