TGViewer
Channel Public Channel
Phenomenal pictures & graphic design

Phenomenal pictures & graphic design

@abpgd

FOR ANY COMMENT
Abiy 09 73 06 89 82
Photographer , travler
MOBOGRAPHER iPhone
traveler
Graphic design
ካነበብኳቸው
ከገጠሙኘ ፣ ከሰማኀቸው....እንቀነጭባለን

@jahABP
Subscribers
1.08K
Photos
1.8K
Videos
8
Links
16

Showing posts older than #2229 · Back to latest

Older Posts 15 shown
Post #2227 652
AB PHOTOGRAPHY

የሚያስፈራኝ ፎቶ ነው ሁላችንም አንድ ቀን በዚህ ቦታ ለፍርድ መቆማችን አይቀርም የሁላችንም ስራ ይገለጣል ምንኛ ያስፈራል ነገ ደሞ ደብረ-ዘይት ነው ሊቃውንት ጌታችን በዚህ እለት ነው ይመጣል የሚሉት....አቤቱ ከአንተ ጎን ከሚቆሙት ዘንድ አድርገን::

መልካሙን ለመስራት የተጋን እንሁን

አብይ የማርያም ልጅ ነኝ

@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
Post #2226 597
እነኃት እናትህ

#ቅዱስ_ዮሐንስ 😍😍🙏🙏🤲🙏🙏👏

ሕማማት ዲያቆን ሔኖክ ኃይሌ
አብይ የማርያም ልጅ ነኝ @jahABP
Post #2225 583
ይኽን እየሰማችሁ ተኙልኝ😍😍😍😍🙏🙏🙏

ጠብቁኝማ🦶🏿👣🦶🏿👣
Post #2224 622
ለምትሰጡኝ አስተያየት ከልብ ነው የማመሰግነው🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ያክብርልኝ::

አብይ የማርያም ልጅ ነኝ ( @jahABP )
Post #2223 655
AB PHOTOGRAPHY & GRAPHIC DESIGN

ጌታ ሆይ የሌሊትና የቀን መፈራረቅ የተለመደ ቢሆንም እስከዛሬ ግን አልስለቸንም:: ከተወለድን ጀምሮ እንበላለን ምግብ ግን አላስጠላንም::ይህን አየር የት ልገላገለው ብለን መተንፈስ ለማቆም አላሰብንም:: ያንተ ስጦታ ስለሆነ ተለምዶም አዲስ ነው::

ነገ የቀጠሩን ሰዎች ሊቀሩ እንደሚችሉ ልንገምት እንችላለን:: ነገ ግን ፀሃይ መውጣቷን ታቆማለች የሚል ስጋት የለብንም:: ባንተ እጅ ያለ አስተማማኝ ነውና::

ሰይጣን ንጉስ ሁነህ ችግር ፍታ ይለኛል ቃልህ ደግሞ እስረኛ ጠይቅ ይለኛል:: እባክህ ወጣትነትን ሳልጀምር ፍፁምነት ሲያምረኝ በመንፈስህ አብርደኝ::

እባክህ ከግርዶሼ አላቀኝ::

አብይ የማርያም ልጅ ነኝ ( @jahABP )

መልካም ቀን ይሁንልን😍😊🙏
Post #2222 577
ሳነብ ካገኝሁት መልካም ምሽት ተመኝሁ

አብይ የማርያም ልጅ ነኝ 😍🥰🙏🙏 ( @jahABP ) ነኝ
Post #2221 550
1.......2...............3😁😊
Post #2220 557
ቀዝቀዝ ባለው አየር በዝናባማው ምሽት ለመተኛት ያክል ይቺን አድምጡልኝ


ጠብቁኝማ 🦶🏿👣🦶🏿👣

አብይ የማርያም ልጅ ነኝ ( @jahAB )
Post #2218 578
መፅሃፉን ፈልጋችሁ አንብቡት ለመጨረሻዋ ስህተት ይቅርታ እጠይቃለሁ🙏

#ክፍል_አንድ

@jahABP ነኝ መልካም አዳር 😊😁😊
Post #2217 560
ይሔን መፅሐፍ ያነበበ??? ከዚህ መፅሐፍ ውስጥም ይሔን ታሪክየሚያስታውስ..........

የሆነ ቅር ቅር የሚለን ነገሮች ለማወቅ የምንፈልጋቸው ነገሮች እውነቱን ስናውቅ ይጎዱን ይሆን እንደሚጎደን ብናውቅስ ያን ያህል ጠልቀን ለማወቅ እንጟጟ ይሆን??

#ክፍል_አንድ.......

ጠብቁኝማ👣👣🦶🏿🦶🏿

አብይ የማርያም ልጅ ነኝ (@jahABP )
Post #2216 619
AB PHOTOGRAPHY &GRAPHIC DESIGN

የሀገራችን የነሮውድነት ከአንድ ወዳጄ በፀሃይ🌞🌞🌕🌞 ዘይት ፍለጋ አንከራቶን ነበር::

ኦህህህህ🙇‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️ ፀሀይ እላርጂኬ ነው በጣም ነው የምታመመው😔

ዞረን ዞረን የሚያዋጣኝን ያልኩትን በጣም በተወደደ ዋጋ ቢሆንም ገዝተን እየተመለስን.........

በዛ ጠራራ ፀሀይ አንድ እናት ልጇን እያጠባች አየኃት የሆነ ነገር ወረረኝ በጣም ፀሃይ ነው ምንም መጠለያ በሌለበት እመንገዱ ዳር ቁጭ ብላለች ልጇንም እሷንም በጣም አልቧቸዋል ፊታቸውም በጣም ጥቁር ብሏል የኔእናት በዚ ፀሃይ አስፓልት ላይ ተቀምጣ ባያልባት ባትጠቁር ነው የሚገርመው በጣም አዝንኩኝ እኔ እልፍ ብዬ ታሲ ስይዝ የፀሀዩ ንዳድ ይቀንስልኛል እቤቴም ገብቼ በደንብ አርፋለሁ እሷ ለስንት ሳዓት ይሆን የተቀመጠችው?? ከአሁን በኃላስ ለስንት ሰዓት ይሆን እዚህ ሀሩር ላይ የምትቀመጠው ብዬ አሰብኩ ጉዳቷ ዘልቆ ተሰማኝ😢😢😔::

ምን ማድረግ እችላለሁ ስል አሰብኩ ስመለከት ከፊት ለፊቷ ዛንጥላ ተዘርግቷል ያዛንጥላም በብዙ የፊት ማስክ ተሞልቷል::
ኑሮ እንዲህ ነው የሆነ ነገር አገኛለሁ ብለህ የራስህን የዛሬ የምቾት መገበር አለብህ ህይወት ለእንዳንዶች እንድዚህ ነች ነገን እስበህ ዛሬን መስዋት ማድረግ ነገ ጥሩ እንደሚሆን ተስፋ ማድረግ:: ይቺ ድሃ ሴት ነገን ተስፋ ከማድረግ ውጪ ምን አማራጭ አላት ለነገ ሲባል ዣንጥላን ዘርግቶ ዛሬን በፀሃይ ከመቃጠል ውጪ😢😢😢🙃🙃::

ብገዛት ምን አልባት የሆነ ነገ ይችልላት ይሆናል እንደአቅሜም ማድረግ ምችለውም ያንን ነው ስል አሰብኩኝ.....................እናም ቀረብ አልኩና ማስክ ፈልጌ ነበር አልኳት በፀሃይ ከጠቋቆረፊት እንድዚህ እይነት የደስታ እና የሚያምር ፈገግታን አቀባበል አገኛለሁ ብዬ በጭራሽ አልጠበኩም ነበር::

በኑሮ የተጎዳ ቆንጅዬ ውበት አስተዋልኩኝ የኔ እናት ልጇን ከሚጠባው ጡታ አስለቅቃ አለ አለ ውሰድ የቱ ይሁንልህ እያለች ከተቀመጠችበት ልትነሳ ስትል ኧረአትነሺ ተቀመጭ እህቴ እራሴ እወስዳለሁ እልኳት እናከፊት ለፊት ከተቀመጡት ማስኮች ሁለቱን አነሳኃቸው እና ስንት ነው ብዬ ጠየኳት ብዙ ብር አልያዝኩም ነበርና ያለችኝን ሰጠኃት በጣም እመሰገነችኝ መረቀችኝ ኧረ እኔ ነኝ ማመስገን ያለብኝ በርቺልኝ ብዬ መንገዴን ቀጠልኩኝ::

ከዛም ከቀናት ብኃላ ጥርሴን በጣም ታመምኩኝ በጣም ሲብስብኝ ለመነቀል ወስኜ ወደሃኪም ቤት ለመሔድ ተገደድኩኝ🤦‍♂️ የጥርስ ህመም ውውው ያየው ያውቀዋል::

ጥርስ ህመም ሲነሳ አባቴ አንድ ቀን ያለውን ንግግር መቼም አልረሳውም😁😁ጎረቤታችን ጥርሷን በጣም ታማ ስቅስቅ ብላ ስታለቅስ አባቴ ቀረብ ብሎ በማፅናናት ድምፅ እንደው እህቴ ሌላ ብሶት ቢኖር እንጂ እውነት ጥርስሽ አሞሽ ነው እንዲህ የምታለቅሺው አላት::

እሷም አላስችል ብሏት ሳቋን ለቃዋለች😂😂


እናላችሁ ወደሃኪም ቤት ስሄድ #ስለማስኬ ማማር አድንቆት የተቸረኝ ከዶክተሯ ነበር.....ክዛም በኃላ አብዛኞቹ ጟደኞቼ ማስኬ እደሚያምር ይነግሩኝ ጀመር......ማስክህን ለማሳየት እንጂ አልታመምክም ሁላ ተብያለሁ😂😂 እናም ያቺ ውብ ጠንካራእናት ትዝ አለችኝ የሷ ምርቃት እንጂ በዛብር የተገዛ ማስክ ያምራል ብዬም እልጠበኩም አሳምራኛለች የሆነ ነገሬ ደምቆ እንዲታይ አድርጋኛለችና ይቺን ውብ ሴት አመሰግናለሁ ልላት እፈልጋለሁ ካገኝኃትም ድጋሚ ያገኝኃት ቦታ ላይ ልፈልጋት እወጣለሁ ደምቄ እንድታይ አድርጋኛለችና::

ባለሽበት እግዚአብሔር ካንቺጋር ይሁን ውድ::

እናንተ ውብ ሰዎች ፈጣሪ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ

።።።። 😍🙏😍🙏🥰🙏🥰🙏።።።።

አብይ የማርያም ልጅ (@jahABP ) ነኝ
Post #2215 550
ህይወትን የሚያስውቡ ውብ ሰዎች አሉ ብያችሁ አልነበር🥰😍😢🙏

🙏አመሰግናለሁ ልላችሁ እፈልጋለሁ🙏

@jahABP ነኝ 😍🙏😍
Post #2207 589
AB PHOTOGRAPHY

የቤተክርስቲያናችን ምሶሶ ቅዱስ ያሬድ
በግዕዝ በዕዝል በአራራይ ዜማ
.
.
.
ከበሮ ፅናፅል መቋሚያውን ታጥቆ

ይዘት ደረት ርክርክ ድፋት ብሎ ለምስጋና ደርሶ

ሁሉን ያቆየልን በዜማው ተቀኝቶ::


@ABPGየD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
Older posts →
Threads Profile ViewerView any public Threads profile without an account.Open ThreadLook →Writing with AI? Make it sound human.Metric37 rewrites AI drafts so they read naturally. Free AI detector, 1,500 words free.Try Metric37 →